Friday, September 11, 2015

መንግስት ከሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ውስጥ ስድስቱን ብቻ ፈታ

የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የነበሩት እና በመንግስት በአሸባሪነት ውንጀላ ተፈዶባቸው ከነበሩት ውስጥ ስድስቱ ማለትም ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ፣ኡስታዝ ባህሩ ዑመር ሽኩር ፣ አቡበከር አለሙ ሙሄ፣ ሳቢር ይርጉ ማንደፍሮ እና ሙኒር ሁሴን ኑርሁሴን ዛሬ  በይቅርታ መፈታታቸውን መንግሥታዊው ፋና ብሮድካስቲንግ ዘገበ። 

No comments: